Welcome to my channel I’m Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine …..all Entertainment are available in my channel subscribe now
Telegram
https://t.me/joinchat/AAAAAFJFuJv3ZqVJ-nWLfg
youtube
https://www.youtube.com/channel/UC3bE…
በተለይ ጂጂ አደኛ እሳነች በኦሮሞ ስም የምነግዲ ኢቶያ አዘን በምትሆን ሰአት የምጨፋረ የምደንስ
የኢትዮጵያ አምላክ አቶ አምሳሉን አስነሳልን እግዚአብሔር እድሜሆትን ያርዝመው ኢትዮጵያውያን ከአቶ አምሳሉ ጎን ልትቆሙ ይገባል
Mashall, dess, yllale, alah
Ellllllll elllllll elllll temesgen amlake yihen yaderkew ante neh ena leul egZiabher hoy kibrena misgana lante yihun we dimachin Abel yihen silasemaken enameseginalen
በመጀመሪያ ይሄን ጥሩ መረጃ ስላደረስከን አቤልን እያመሰገንኩ👍👍👍
እባካችሁ ወገኖቼ የሰለጠነ ሀገር ተቀመጡ እንጂ አስተሳሰባቸው እኮ ምንም ለመሰልጠን አልተዘጋጀም ስለዚህ በተቻለን መጠን መሰልጠኑን እግዚአብሔር እንዲሰጣቸው ልቦና ይስጣቸው ።
ኢትዮጵያች በአሉባልተኞች መቼም ቢሆን አትፈርስም።
እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤
Good job thank you Abel!!
Wow so amazing great bro
Weyane ale weyi wered leba abiy gala
እሠይ እልልልልልል ደሥ ሢል
እስይየምርያድርግልን
እልል
ጎሽ ተመስገን ጌታዬ የሀገራችንን ሰላም ይመለስልን
አልሀምዱሊላህ አላህ ምዝጋና ይጋበው ያራህማን ያጋራችን ስቃይ አስወግዲልን
አብይ የጀመረው አቀራረብ ጥሩ ነበር ግን መብትና ግዴታውን ለሚያውቅ ብቻ ነው የሚሠራው። ስለዚህ በቅሎ ገመዷን በጠሰች ፣ ለራስዋ አሣጠረች እንዲሉ የኢትዮጵያ ጥቂት በጥባጮች እየበጠበጡ ሊኖሩ ስለማይገባ ጥብቅ የሆነ ልጓምና ልምጭ ያስፈልጋቸዋል። ወይ በሣር ወይ ባሣር እንዲሉ መንግሥት ላይ ካሁን በኋላ መፍረድ አይቻልም።
Abel minem altemchegnem
Henok ( z habesha) betam yibonesehal
ጥሩ ነው ቢተገበር ወሬ ብቻ እዳይሆን ብቻ ተስፋ አለኝ
እሰይይይይይይይይ አልሀምዱሊላ
ኦዲፒ አዴፓ ሶዴፖ ህወአት ወዘተ _ ፓርቲ ባለበት ሀገር የብሔር ጠባብነት ይጠፋል ማለት ዘበት ነው ። ሰለዚህ እልል በይ ሀገሬ ልናርፍ ነው አያስብልም =====
Amennnnnnnnnnn kalehowot yasemalin
Elllllllllllllllllllllllllll Ethiopianiyaeeeeee emama 😭
እካን አደረገ እነሱ ነው አገር የሚረብሹት
ወሳኝና የሚገባ እርምጃ አገሩን የሚወድ ሰላሞን ይዉደድ በርታ ጥበበኛዉመሪ ሀገር ወዳድ የኢትዮጲያ ህዝብ።
Good for you ♥️♥️
አሜን ፀሎትህን አላህ ይስማዉ ልቦና ይስጣቸዉ።
ኣንተ ውሽታም
እግዚአብሔር ይረዳን
We are working hard to rich some people they not belong us!!!!!!!!
አንተዱቄታም
የአብይካልስአጣቢ
ጊዜህንጠብቅ
እሰይ እልልልልል እግዚአብሔር እኮ ከጠሩት ይሰማል አሁንም የኢትዮጵያ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር አምላክ በእናንተ ላይ ይፍረድባችሁ!!!!!!
እስይ በነሱእኮ ተበጠበጥን
ጎሽ እንደዚ ገላግሉን እንጂ እነዚ ዘረኞችን ከምድረ ገፀ አጥፉልን
አቤልዬ አንተ ለኢትዬጵያ የቆምክ እውነተኛ ሰው ፈጣሪ ዋጋህ ይክፈልህ
ውይ እነ ዮኒ ማኛ እነ ጂጂ ዝሆን ታድያ ምን ሊበሉ ነው ክክክክክክክክክክክ እነዚ ኣጋስሶች እዛው ጓንታናሞ ወስደው በገላገሉልን
You wish idiot. We have freedom of speech
ገና የአንተ ጉድ ለአለም እናጋልጣለን፣ አማራ ያላሳተፈ ህግ አንፈልግም
Amen!!! egzabhire yefrdbache selewnte agrache emam selameshe yebezalne
Betam turunew ewnet huno yasayene fetari
👂💪💪💪💪💪yessssssssss abey😘😘😘😘
Egzabher amlak sele Ewneti yifrede
እሰይ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አይተዋትም አሁንም ዘረኞችን ከምድር አጥፋልን
Bravo!
እሰይይይይ አህሰንንን
More you mess with Dr. Abiy, the tougher you make him. My genius leader. So proud of you 🇪🇹. This is time for Ethiopia 🇪🇹 🇺🇸!
ዋዉ አብይ ፈጣሪ ተቀበለዉ በጣም ደስይላል እሰይ
Wow dasi yileli inkuan dasi aleshi hagare woregnawu yoni gudi fala
አቤልአንተጀግናነህ
አቤ ስወድህ ነበር አንተም እዛዉ ገባህ በዚህ ሰሞን ተበላሸህ
አሸቃባጭ
Daniel Berhane, Alula Solomon, Misraq etc
Please post the email address
አንተ ግን ትገርማለህ የሆንክ ቡሽቲ አክቲቢስቶች የሚጮሁት ለህዝባቸው በመጨነቅ ነው ። አንተም ከዚህ መንግስት ጋር ባንድ ቂጥ እንራ ብለካል ያዝልቅልህ ለነገሩ እድሚያችሁ አጭር ነው
ወገኛ አንተራሱ ማቆም አለብህ
እሰይ እልልልልል ለጌታም ጌታ አለው እነዚህ ከእውቀት የጸዱ ይገባቸዋል አረ ባረገው አብያችን በርታ ጌታ የእውነት አምላክ ፍርዱን ያሳየን
እግዚአብሔር ጠርቶ ያፈረማንም የለም ኢትዮጵያ እጆቾን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች ክብር ለስሙ ይሁን ወንድሜ ተባረክ
እነዚህ ራስ ወዳዶች የራሳችውን እያመቻቹ አረጓደ ካርድ ለመያዝ ብለው ሰው ያባላሉ ሀገር ፣ወገን ምንም እማይመስላቸው እራስ ወዳዶች አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግል ያረብ
Waww masha Allah tebarekallah betam des yelal esay betam das belognal betam enamseginalen
ወው ወው ደስስስስስ ይለል እነሡ እስር ቤት ገብተው ሀገራችን ሠለም ትሁን ኢሻ አለህ የጀቸውን የገኘሉ።
እልልም እቴ ወሬ
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ሁሉን ያያል እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ያደርገ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ የእውነት መሬ አብያችን ለአንተም ለአገሬም ሰው ሁሉ ሰላምና ደስታ አይለያችሁ።
First of all any body can take a picture in any of congressional offices. This sounds not true and you just posted your opinion because of all this taxi drivers in DC have show up in the office to get something from PM
Wooow. Yes thank you
ጂጂና ዮኒ ማኛ
እውነት አላህ ባደረገው ምድረ ስራ ፈት ሁላ
Abalo zana abab bethon arifnew
በጣም ደስ የሚል ዜና እ/ር ይመስገን
Fuck #Aby Ahmed.
በጣም ደስ ይላል
ኡፍፍፍ እርፍፍፍ አልሀምዱሊላህ
Gohar demo teteyaki new 1ndjna zerjna new
waaw Elllllllllll Egziihaber Bizegayiim yemiqedmiik yelem Temesgeen Amlakee Lantee Min yisanikaal wayii Yoni manya gigi Keya Minwusx Tigebuu Gudachuu Felaa esayii
ወሬሬሬሬሬሬ ብቻ የማውራት የመናገር መብት ያውም አሜሪካ ድንቄም መሄጃ የላቸውም ብለህ ቦልቀን
የአለህ እንዴት ደስ የሜል ዜነ ነው የውይኑዋ ልጅ ተበራክ የዮቱፕ ጡረተኞች የጀቸውን ሚየገኞበት ሰአት ደረሰ ተመስገን አምለኬ የክፈት መርዘቸውን ስራጩ የሚዊሉት አለም የውቀቸው ፊለገም አየስፈልግም ቅርብ ነቸው
አላህ ይጠብቅህ አብይየ ቀናውንም መንገድ ይምራህ
ገና ሳልስማው ተደስትኩ
ወሬ
አሁን እርግጠኛ ሆንኩ አሽከር መሆንህን ይናፍቅሃል አይገርምህም አሽቋላጭ
ይገርምሐል አቤሎ አሥደሣች ዜና መሥማት ቀራቀው ጆሮየ ድፍን።።።።። አመት ሆኖኛል
እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቦችንና ሐገራችን ኢትዮጲያን ይባርክ እፍፍፍፍ አሜን
Esay tru Asteyayet neh
ጥሩ ሀሳብ ነው
አልሀምዱሊላህ
እሰይ አሁንም አሁንም መርዘኛን አገርን የሚያፈርስውን ክፉውን ወሬ እግዚአብሔር ይጥረግልን በህዝባችን ላይ የፈርሃ እግዚአብሔር
መንፈስ ያኑርልን!!!!!
Yes
Batam das yelale Egzhaber yemasegan
እስይ ይገባቸዋል ለመኖርያ ፍቃድ እና ለስብስክራብ ለላይክ በለው በሚድያ ስው ሚያፍጅቱን .ምላስችውን ቁርጥላቸው !
ውዋዉ ደስይላል የምር በተለይ አሮጊቶች አስቸግሮናል በጣም እኛን መጥፎ ነገር እያስተማሩን ነው ክብር y
የሌላቸው
አብይ የኢትዬጲያ ጀግና እግዚአብሔር ይርዳህ
Ethiopia yalutene megemerya tekotateru neber kebher yemyagachutene megemerya engware Mehamed megemerya keta me ketmare kechalchuu dukkkttt Bach sewe eyelyachhu new ende yemetkesute gedeta degafe mehone alebete endayekesese
መጀመርያ በሕግ የምጠየቅ ያ ባለጌ ዘረኛ አማራን ብሄር ያዋረደ ዬኒ ማኛ መጀመርያ ያዙልን።
አብይ ውስጤ ናህ 💘💘💘ክፉህን
አልስማ 💞 ደስ የሚል ዜና ናው ከሆነስ ጁሐር ሙሀመድም ቢታ ሰር ደስ ይለኛል ይህገገማ ጁሃር
ቀጣፊ ሌባ ሚስጥራችሁ ስለወጣ ነው ሽ ጊዜ ብትሮጥ አማራ አይፈርስም ራስህ ትፈርሳለህ እጅ ደደብ አህያ ጦርነት ያወጅክ አንተ እንጅ ሚስኪኑ የአማራ መሪዎች አይደሉም ዛሬ በቆፈርከው ጉድጋድ ነገ እውነታው ሲወጠ መቀበርህ አይቀሬ መሆኑን ጠንቅቀህ ተረዳ !!
Abeli Yewan Lij Enkan Abro Desss Alni Hye New Ethiopiyawani
Ufffffffff ds ylal btam
Elelelelelel sel ulme ngre egzybhari yemsghnii
አቤሎ ለዜናክ ሀተታ አታብዛ
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዶክተር አብይ እዴት እዳስጠላኝ እህህህህህህህ
Bravo abelye dr abby le etiopan ke nedhanalm ytsetn stota new fikr selam ymsbk mikjawn yazlt selamun yabizalt
አበው ይህን ወንዝ የሚያጮኸው ምንድር ነው? ቢሉ እውስጡ ያለ ድንጋይ ነው ይባላል ። ታዲያ ሀገር አፍራሽ ህገ መንግስት ይዞ ብዙ ማውራት ሀገርን ከመበተን ያድናልን?
እሰይ ደስ የሚል ነዉ የሰማ ነዉ አላህ ዉነት ያድርገዉ
አውነት ይሆን እውነት ተሆነ በጣም አሪፍ ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አትቀደድ